🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በዚህ ጥቅምት! የደረጃ የ2016 የስራ አወደ ርዕይ በአዲስ አበባ! መልካም ዜና ለአዲስ ተመ | Dereja

በዚህ ጥቅምት! የደረጃ የ2016 የስራ አወደ ርዕይ በአዲስ አበባ!

መልካም ዜና ለአዲስ ተመራቂዎች በሙሉ!

Dereja.com፤ ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር፣ የስራ አውደ ርዕይ ጥቅምት 7 እና 8 2016 (October 18 and 19) በሚሊኒየም አዳራሽ ላይ አዘጋጅቱአል!


መሳተፍ ለሚፈልግ ፍሬሽ ተመራቂ ይህንን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ፡- https://forms.gle/KC2GsNTuZooWHScJ8

#Dereja #findyournextstep #CareerExpo2023 #JobOpportunities #YouthEmployment #CareerFair #JobFair