🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በጉጉት የሚጠበቀው 2023 ብሄራዊ የስራ ኤክስፖ 2 ሳምንታት ብቻ ቀርቶታል! ብዙ የስራ አማራጮ | Dereja

በጉጉት የሚጠበቀው 2023 ብሄራዊ የስራ ኤክስፖ 2 ሳምንታት ብቻ ቀርቶታል!

ብዙ የስራ አማራጮችን እና ከኢንዱስትሪ ባለሙያዎች ጋር ኔትወርክ ለማድረግ ይህን አስደናቂ እድል እንዳያመልጥዎ!

አንደኛ - የ2022 ወይም 2023 ተመራቂ ይሁኑ
ሁለተኛ - የመውጫ ፈተናውን ማለፍ
ሶስተኛ - ይሄንን ሊንክ በመጫን ይመዝገብ:- https://forms.gle/sE8UmXbQuwjeAkDc6
አራተኛ - ኦረንቴሽን ወስደው የመግቢያ ትኬቱን አንድ ላይ ይቀበሉ!



እንዳያመልጣችሁ!

የማመልከቻው የመጨረሻ ቀን ጥቅምት 4 ነው።