🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

2 ቀናቶች ቀሩት! ለሁሉም የመውጫ ፈተና ላለፋቹ 2022 እና 2023 ተመራቂዎች! የ2023 ሀገ | Dereja

2 ቀናቶች ቀሩት!

ለሁሉም የመውጫ ፈተና ላለፋቹ 2022 እና 2023 ተመራቂዎች!

የ2023 ሀገር አቀፍ የሙያ ኤክስፖ ኦረንቴሽን እየተሰጠ ነው!

ዛሬውኑ ተመዝግበው ነገ ስልጠና መውሰድ ይችላሉ!

በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScTzTx7SV5DwJNNY4SH1f8HjXSRBOpYG6eVJfXzTjZe8JN6Kg/viewform

ሲመጡ መታወቂያ እና የመውጫ ፈተና ማለፍዎን የሚያረጋግጥ የዘው ይገኙ


ከተመዘገቡ በኀላ ወደ 6 ኪሎ, ኤፍቢኤ ካምፓስ ይሂዱ!

ከጠዋቱ 2:30 - 6:00 ሰዐት
ወይም
ከሰዐት 7:30 - 11:00 ሰዐት
እንዲገኙ!


#Dereja #findyournextstep