የስልጠናው ርእስ፡-
የግንኙነት እና የግጭት አፈታት ጥበብ (Communication & Conflict Resolution Wisdom)
መሰረታዊ የተግባቦት መርሆች እና አለመግባባትን የመፍታት መንገዶችን የሚያስተምር ስልጠና!
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- የካቲት 5፣ የካቲት 12፣ የካቲት 19 እና የካቲት 26 - 2018 (አራት ተከታታይ የየካቲት ወር ኃሙሶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ:- ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡
ማሳሰቢያ
ለዚህ ስልጠና ለምትመዘገቡና ለምትከታተሉ ተሳታፊዎች “የአለማችን አስቸጋሪ ሰዎች” የተሰኘውን የየካቲት ወርን የንባብ challenge መጽሐፍ በነጻ እንድትከታተሉ ሊንኩ ይላክላችኋል፡፡
እናመሰግናለን!