Get Mystery Box with random crypto!

DSTV multiple choice

Logo of telegram channel dstv_official — DSTV multiple choice D
Logo of telegram channel dstv_official — DSTV multiple choice
Channel address: @dstv_official
Categories: News
Language: English
Subscribers: 2.63K
Description from channel

This is Multichoice Ethiopia's official Telegram Channel. Follow our channel and receive daily updates about our services Visit @DSTV_Official. Get & Watch the latest Sport, Movies, Series and Shows!
WATCH great entertainment.
stay connected

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages

2022-07-27 22:28:28
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዴት እንደሚከፍሉ ያውቃሉ?

የዲኤስቲቪ የአገልግሎት ክፍያዎችን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች፣ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ወይም USSD *889# እንዲሁም በሲቢኢ ብር መክፈል ይችላሉ።

ክፍያ ለመፈፀም፣ፓኬጅዎን ለመቀየር እንዲሁም ሌሎች የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን
የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!

https://bit.ly/2WDuBLk

#DStvEthiopia #DStvየራሳችን #DStvSelfService
1.6K views19:28
Open / Comment
2022-07-27 22:28:28
ልጆችዎ በዚህ ክረምት በቤታቸው እየተዝናኑ የሚማሩባቸው የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቻናሎች እንዲሁም ሌሎች ምርጥ ቻናሎች እና መዝናኛዎችን በዲኤስቲቪ ከ270 ብር ጀምሮ ያገኛሉ!

መልካም የእረፍት ጊዜ!

ክፍያ ለመፈፀም፣ ፓኬጅዎን ለመቀየር እንዲሁም ሌሎች የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን
የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!

https://bit.ly/2WDuBLk

#UnmatchedEntertainment #DStvSelfServiceET #DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው
1.4K views19:28
Open / Comment
2022-07-27 22:28:28
በአቢሲኒያ ባንክ ክፍያ ይፈፅሙ!
የዲኤስቲቪ የአገልግሎት ክፍያዎችን በአቢሲኒያ ባንክ ቅርንጫፎች፣ አቢሲኒያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ወይም የጊዜ ዋሌት ባንኪንግ በመጠቀም መክፈል ይችላሉ።
ዝርዝሩን በዚህ ምስል ያገኙታል።

MyDStv Telegram Bot በመጠቀም ወደ ጥሪ ማዕከል መደወል ሳያስፈልግዎ ያለብዎትን ሂሳብ ማወቅ፣ 'E-16 Error' እና ሌሎች የቴክኒክ ችግሮችን ሲግናል በመላክ በቀላሉ ማስተካከል እና ፓኬጅዎትን ማሻሻል ይችላሉ።

ያስታውሱ:- ክፍያ ከመክፈልዎ በፊት ዲኮደርዎ መብራቱን ያረጋግጡ።

የMyDStv Telegram Bot ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ https://bit.ly/2WDuBLk
1.4K views19:28
Open / Comment
2022-06-29 15:20:22
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አጓጊ ጨዋታዎች !

ነገ ሰኔ 23 የሚደረጉትን ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ልዩ ቻናል ቁጥር 240 ላይ በአማርኛ ኮሜንተሪ በላቀ ጥራት ይመልከቱ!

አንድም ጨዋታ አንድም ጎል አያምልጥዎ!

#ሱፐርስፖርትልዩ ቻናል ከቤተሰብ ፖኬጅ ጀምሮ ያገኙታል!

ክፍያ ለመፈፀም፣ፓኬጅዎን ለመቀየር እንዲሁም ሌሎች የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን
የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!

https://bit.ly/2WDuBLk

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #EthiopianPremierLeague #SSልዩ #ቻናል240
2.3K views12:20
Open / Comment
2022-04-14 08:51:38 https://cryptotabbrowser.com/33700010?s=tg&f=adb
Install CryptoTab Browser and get real Bitcoins for using it. Your earnings will keep growing as long as you're watching YouTube, reading news and using your social network accounts daily.
309 views05:51
Open / Comment
2022-04-09 02:48:20
Get ready for Race Sunday!
This Weekend with Intense driving and Delight…

The F1 season on the dedicated SS Motorsport Channel no.235

Package: Premium

Don’t Miss it!!
Stay Connected to DStv!

Download DStv App available on App Store and Google Play.

Join us, Reconnect and Upgrade your package now!
Click on the link below

https://bit.ly/2WDuBLk

#UnmatchedEntertrainment #DStvSelfServiceET #DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው
794 views23:48
Open / Comment
2022-04-09 02:48:20
ዛሬ ዕለተ አርብ መጋቢት 30 2014 ዓ.ም

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2014 17ኛ ሳምንት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

ሀዋሳ ከተማ ከ ወላይታ ዲቻ በ9:00 ሰዓት

አዳማ ከነማ ከ ጅማ አባጅፋር በ12:00 ሰዓት

ጨዋታዎቹን በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ልዩ ቻናል 240 ላይ በአማርኛ ኮሜንተሪ በላቀ ጥራት ያጣጥሙ!

አንድም ጨዋታ አንድም ጎል አያምልጥዎ!

#ሱፐርስፖርትልዩ ቻናል ከቤተሰብ ፖኬጅ ጀምሮ ያገኙታል!

ክፍያ ለመፈፀም፣ፓኬጅዎን ለመቀየር እንዲሁም ሌሎች የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን
የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!

https://bit.ly/2WDuBLk

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን #EthiopianPremierLeague #SSልዩ #ቻናል240
564 views23:48
Open / Comment
2022-04-09 02:48:20
The greatly anticipated classic game of the Premier League , Manchester City Vs Liverpool is to happen this weekend on Sunday, April 10th!

Manchester City VS Liverpool @ 6:30 pm

Watch it on DStv SS Premier League Channel no.223

Package: Compact/ ቤተሰብ

Download DStv App available on App Store and Google Play.

Join us, Reconnect and Upgrade your package now!
Click on the link below

https://bit.ly/2WDuBLk

#Unbeatablefootball #DStvSelfServiceET #DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው
519 views23:48
Open / Comment
2022-03-25 16:40:14 https://www.facebook.com/events/495101742114546/
1.4K views13:40
Open / Comment
2022-03-25 16:40:14
በአብርሆት ኢንተርቴንመንት (የዘጠነኛው ሺህ ፕሮዲውሰር) የተዘጋጀ አዲስ ሪያሊቲ ሾው/ቶክ ሾው
የፕሮግራሙ አቅራቢ ዝነኛው አርቲስት አብሌክስ ነው፡፡
በዚህ ሾው ላይ አርቲስት ሚሊዮን ብርሃኔ (ጩባው)፤ ጋሽ አበራ ሞላ፣ አርቲስት ስናፍቅሽ ተስፋዬና የመሳሰሉት በታዳጊነታቸው ዘመን ያጋጠሙዋቸውን ልዩ ልዩ ገጠመኞች እያዋዙ ያወጉናል።

ዘወትር አርብ ከምሽቱ 1:30 እንዲሁም ቅዳሜ ምሽት በ12:00 ሰዓት በድጋሚ እሁድ ከምሽቱ 12:30 በአቦል ቲቪ (146)

የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!

https://bit.ly/2WDuBLk

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን
1.2K views13:40
Open / Comment