🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ቶኪዮ ኦሎምፒክ 2020 የሀገራችን ምርጥ አትሌቶች የሚነግሱበት የኦሎምፒክ ጨዋታ ሊጀመር ሁለት ቀ | DStv Ethiopia

ቶኪዮ ኦሎምፒክ 2020

የሀገራችን ምርጥ አትሌቶች የሚነግሱበት የኦሎምፒክ ጨዋታ ሊጀመር ሁለት ቀናት ቀሩት! የቶኪዮ ኦሎምፒክ 2020 ከሐምሌ 16 -ነሐሴ 2 ድረስ ይካሄዳል:: ኢትዮጵያ በ 4 የተለያዩ የውድድር ዓይነቶች ተሳታፊ ትሆናለች:: እነዚህም ሩጫ፣ ሳይክል፤ ቴኳንዶ እና ውኃ ዋና ናቸው:: ይዘጋጁ! ሁሉንም ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ ይከታተሉ!
የቶኪዮ ኦሎምፒክ 2020 እንዳያመልጥዎ!
ድል ለአትሌቶቻችን እንመኛለን!
#Tokyo2020 #WatchThemRise #DStvየራሳችን #WatchETrise