ቶኪዮ ኦሎምፒክ 2020 ቢቂላ ታደሰ፣ አብራሃም ስሜ እና ሀ/ማሪያም አማረ ዛሬ ለሊት በ9:00 ሰዓት በወንዶች 3,000 ሜትር መሰ. የማጣሪያ ዙር ሩጫ ላይ ተሳታፊ ሆነው ይወዳደራሉ። በተመሳሳይ ወርቅነህ ጌታቸው፣ሀብታም አለሙ እና ወርቅነሽ መሰለ ዛሬ ለሊት በ9:55 በሴቶች የ800 ሜትር የማጣሪያ ዙር ሩጫ ላይ ተሳታፊ ይሆናሉ። ዉድድሮቹን በቀጥታ በዲኤስቲቪ ቻናል ቁጥር 224 ይከታተሉ! #Tokyo2020 #WatchThemRise #DStvየራሳችን #WatchETrise 1.3K viewsLeul, edited 16:22