Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና ለእግርኳስ ወዳጆች በሙሉ! የአለማችን ታላላቅ የእግር ኳስ ሊጎች ከነሐሴ 8 ጀምሮ ወ | DStv Ethiopia

አስደሳች ዜና ለእግርኳስ ወዳጆች በሙሉ!
የአለማችን ታላላቅ የእግር ኳስ ሊጎች ከነሐሴ 8 ጀምሮ ወደ ሜዳ ይመለሳሉ!
በአዲሱ የእግር ኳስ ሲዝን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ፣ ላ ሊጋ ፣ ሲሪ አ እንዲሁም ከቆይታ በኃላ ወደዲኤስቲቪ የተመለሰውን ዩሮፓ ሊግ፣ ሻምፒዮንስ ሊግ እና የሀገራችንን ፕሪምየም ሊግ በሱፐር ስፖርት በየሳምንቱ በላቀ ጥራት በቀጥታ በዲኤስቲቪ ይከታተሉ! እንዳያመልጥዎ! #ሁሉምያለዉእኛጋርነዉ #DStvየራሳችን