አትሌቶቻችን ዛሬ በቶኪዮ ኦሎምፒክ! ከቀኑ 7:00 ሰዓት የሴቶች 1,500 ሜትር የግማሽ ፍፃሜ ውድድር ላይ ፍሬወይኒ ሀይሉ እና ለምለም ሀይሉ ተሳታፊ አትሌቶቻችን ይሆናሉ፡፡ እንዲሁም ዛሬ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ የሴቶች 3,000 ሜትር መሰናክል ፍፃሜ ይካሄዳል ፡፡ መቅደስ አበበ እና ዘርፌ ወንድማገኝ ይሳተፋሉ ። እንዳያመልጥዎ! ውድድሮቹን በቀጥታ ከቀኑ 06፡30 ጀምሮ በዲኤስቲቪ ቻናል ቁጥር 222 ይመልከቱ ! ድል ለኢትዮጲያችን! 119 viewsLeul, 09:18