የዩሮፓ ሊግ የእግር ኳስ ግጥሚያዎች በተለያዩ የሱፐር ስፖርት ቻናሎች ላይ ይተላለፋሉ! የተመረጠው ጨዋታ በ SS LaLiga ቻናል (በቤተሰብ ፓኬጅ) ላይ ይታያል። ሌሎች ትልልቅ ጨዋታዎች በ SS Football ቻናል (ጎጆ) ፣ በ SS Premier League ቻናል (ኮምፓክት) ፣ በ Football Plus ቻናል (ኮምፓክት ፕላስ) ይተላለፋሉ። የተቀሩት ሁለት ጨዋታዎች በሌሎች የፕሮግራም ቅድመ ሁኔታዎች ላይ በመመስረት በ Variety ቻናሎች ላይ ይተላለፋሉ። የጥሎ ማለፍ እና የመጨረሻ ጨዋታዎች በ SS LaLiga ቻናል ላይ ይታያሉ። #UnbeatableFootball #ሁሉምያለውእኛጋርነው 1.3K viewsLeul, edited 12:06