Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሠላም አደረሳችሁ!! አዲሱ ዓመት የሠላም፣ የደስታና የፍቅ | DStv Ethiopia

እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሠላም አደረሳችሁ!!


አዲሱ ዓመት የሠላም፣ የደስታና የፍቅር እንዲሆንላችሁ መልቲ ቾይስ ኢትዮጲያ- ዲኤስቲቪ ይመኛል!

በዓሉን ምክንያት በማድረግ የጥሪ ማዕከላችን መስከረም 1 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ይሆናል፡፡

መልካም አዲስ ዓመት!

#DStvየራሳችን