Get Mystery Box with random crypto!

የዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎች ነገ ይጀምራሉ !! አንድም ጨዋታ አያምልጥዎ! በዲኤስቲቪ ሱፐር | DStv Ethiopia

የዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎች ነገ ይጀምራሉ !!

አንድም ጨዋታ አያምልጥዎ! በዲኤስቲቪ ሱፐር ስፖርት ይከታተሉ!

የዩሮፓ ሊግ ግጥሚያዎች በተለያዩ የሱፐር ስፖርት ቻናሎች ላይ ይተላለፋሉ!
የተመረጠው ጨዋታ በ SS LaLiga ቻናል (በቤተሰብ ፓኬጅ) ላይ ይታያል። ሌሎች ትልልቅ ጨዋታዎች በ SS Football ቻናል (ጎጆ) ፣ በ SS Premier League ቻናል (ኮምፓክት) ፣ በ Football Plus ቻናል (ኮምፓክት ፕላስ) ይተላለፋሉ።
የተቀሩት ሁለት ጨዋታዎች በሌሎች የፕሮግራም ቅድመ ሁኔታዎች ላይ በመመስረት በ Variety ቻናሎች ላይ ይተላለፋሉ።
የጥሎ ማለፍ እና የመጨረሻ ጨዋታዎች በ SS LaLiga ቻናል ላይ ይታያሉ።
#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን #Unbeatablefootball