Get Mystery Box with random crypto!

ከመስከረም 14-16 ድረስ ብቻ የሚቆይ ምርጥ ነገር ይዘን ቀርበናል። የDStvApp (DStv | DStv Ethiopia


ከመስከረም 14-16 ድረስ ብቻ የሚቆይ ምርጥ ነገር ይዘን ቀርበናል።

የDStvApp (DStv NOW) በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉትን የተለያዩ ታላላቅ የስፖርት ውድድሮች ማየት የሚችሉበት ልዩ አጋጣሚ በዚህ ሳምንት ይዞላችሁ መጥቷል!

ይህ አጋጣሚ ለየት የሚያደርገው በጎጆ፣ቤተሰብ፣ሜዳ እና ሜዳ ፕላስ ፓኬጆች ላይ ያሉ የዲኤስቲቪ ደንበኞቻችን በፕሪምየር ፓኬጅ ላይ ብቻ የሚገኙ ፕሮግራሞችና ቻናሎችን ያለምንም ክፍያ እና ገደብ ማየት የሚያስችል መሆኑ ነው!

የስፖርት ቻናሎቻችን/ ፕሮግራሞች እንደ - Berlin Marathon, Motor Sport-Formula 1, WWE, Cricket, Tennis, Golf-Ryder Cup, UFC Featherweight Championship እንዲሁም ተወዳጆቹን Champions League, Premier league, La Liga Serie A ጨምሮ ሁሉም የዲኤስቲቪ የስፖርት ቻናሎች ለደንበኞቻችን ክፍት ይሆናሉ!!!


ይህ ድንቅ አጋጣሚ ከመስከረም 14-16 ድረስ ብቻ የሚቆይ ይሆናል!

እንዳያመልጥዎ!

ከዚህ በታች የሚገኘውን apk ፋይል በመጠቀም አንድሮይድ ስልኮች ላይ DStvApp (DStv NOW) መጫን ይችላሉ!!!

#DStvAppOpenWeekend #DStvየራሳችን #ሁሉምያለውእኛጋርነው