🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዴት እንደሚከፍሉ ያውቃሉ? የዲኤስቲቪ የአገልግሎት ክፍያዎችን በኢትዮጵ | DStv Ethiopia

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዴት እንደሚከፍሉ ያውቃሉ?

የዲኤስቲቪ የአገልግሎት ክፍያዎችን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች፣ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ወይም USSD *889# እንዲሁም በሲቢኢ ብር መክፈል ይችላሉ።

ዝርዝሩን በዚህ ምስል ያገኙታል።

MyDStv Telegram Bot በመጠቀም ወደ ጥሪ ማዕከል መደወል ሳያስፈልግዎ ያለብዎትን ሂሳብ ማወቅ፣ 'E-16 Error' እና ሌሎች የቴክኒክ ችግሮችን ሲግናል በመላክ በቀላሉ ማስተካከል እና ፓኬጅዎትን ማሻሻል ይችላሉ።

ያስታውሱ:- ክፍያ ከመክፈልዎ በፊት ዲኮደርዎ መብራቱን ያረጋግጡ።

የMyDStv Telegram Bot ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ https://bit.ly/2WDuBLk

#DStvSelfserviceET #DStvPayment #DStvየራሳችን