በአዋሽ ባንክ ክፍያ ይፈፅሙ! የዲኤስቲቪ የአገልግሎት ክፍያዎችን አቅራቢያዎ በሚገኘው የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ በመገኘት ወይም በአዋሽ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም መክፈል ይችላሉ። ዝርዝሩን ከላይ ባለው ምስል ያገኙታል። MyDStv Telegram Bot በመጠቀም ወደ ጥሪ ማዕከል መደወል ሳያስፈልግዎ ያለብዎትን ሂሳብ ማወቅ፣ E-16 Error እና ሌሎች የቴክኒክ ችግሮችን ሲግናል በመላክ በቀላሉ ማስተካከል እና ፓኬጅዎትን ማሻሻል ይችላሉ። ያስታውሱ:- ክፍያ ከመክፈልዎ በፊት ዲኮደርዎ መብራቱን ያረጋግጡ። ለበለጠ መረጃ የMyDStv Telegram Bot ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://bit.ly/2WDuBLk 2.6K viewsLeul, 07:39