🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

አቦል ሚሊየነር-ምዕራፍ ሁለት በጉጉት የሚጠበቀው የአንድ ሚሊየን ብር ውድድር ዛሬ ምሽት በአቦ | DStv Ethiopia

አቦል ሚሊየነር-ምዕራፍ ሁለት

በጉጉት የሚጠበቀው የአንድ ሚሊየን ብር ውድድር ዛሬ ምሽት በአቦል ቲቪ 465 ላይ ይጀምራል ።

ምዕራፍ ሁለት ዘወትር አርብ ከምሽቱ 1:30
በድጋሚ ቅዳሜ ምሽት 2:00 ሰዓት እና እሁድ ምሽት 1:30 ጀምሮ በአቦል ቲቪ 465

ፓኬጅ : ሜዳ

ክፍያ ለመፈፀም፣ፓኬጅዎን ለመቀየር እንዲሁም ሌሎች የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን
የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!

https://bit.ly/2WDuBLk

#DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvSelfServiceET #አቦልቲቪ