🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

አስኳላ - አስቂኝ ድራማ ዲኤስቲቪ ከ አርትስ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር 'አስኳላ' የተሰኘውን አስ | DStv Ethiopia

አስኳላ - አስቂኝ ድራማ

ዲኤስቲቪ ከ አርትስ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር
'አስኳላ' የተሰኘውን አስቂኝ የቴሌቪዥን ድራማ - ምዕራፍ አንድ ይዞላችሁ ቀረበ!

ጎልማሳው ‘የኔታ’ ዘመናዊ ትምህርት አለመማራቸው ዘወትር ይቆጫቸዋል።በመንፈሳዊ ህይወታቸው ጥልቅ እውቀት ያላቸው ‘የኔታ’ ህልም አየሁ ብለው ለዘመናዊ ትምህርት አስኳላ ይመዘገባሉ።
ከልጆች ጋር ይውላሉ….


ከሚያዝያ 23 ጀምሮ ዘወትር ሰኞ ፣ ረቡዕ እና አርብ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት
በድጋሚ ማክሰኞ ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ ጠዋት 4:00 ሰዓት
እንዲሁም የሳምንቱን ተከታታይ ክፍሎች በድጋሚ ቅዳሜ ከሰዓት ከ8:00-10:00 ሰዓት

በአርትስ ቲቪ..

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia