🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

መገናኛ ፣ 3M ሲቲ ሞል ላይ የሚገኘው አዲሱ ኪዮስካችን ስራ ቀጥልዋል! ለደንበኞቻችን የምን | DStv Ethiopia

መገናኛ ፣ 3M ሲቲ ሞል ላይ የሚገኘው አዲሱ ኪዮስካችን ስራ ቀጥልዋል!

ለደንበኞቻችን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:

➜ ክፍያ መቀበል
➜ አጠቃላይ ሽያጭ
➜ የቴክኒክ አገልገሎት እገዛ
➜ የራስ-አገዝ አገልግሎት እገዛ

የሳምንቱን ስድስት ቀናት ከጠዋቱ 2:00 ስዓት እስከ ምሽት 12:00 ስዓት ድረስ አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን እያሳወቅን እሁድ ዕለት ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 11:00 ሰዓት ድረስ እንሰራለን።

#DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው