🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

አጋፋሪ - ምዕራፍ ሁለት በሞት እና በህይወት መካከል ያሉ መንታ ስሜቶች ፍርሃቶች እና ያልተቇጩ | DStv Ethiopia

አጋፋሪ - ምዕራፍ ሁለት

በሞት እና በህይወት መካከል ያሉ መንታ ስሜቶች ፍርሃቶች እና ያልተቇጩ ውጥኖችን ፣ያልተጠገበ የህይወት ጉዞን እያዋዛ የሚያሳይ በይዘቱ ለየት ያለ ተከታታይ ድራማ

አለማየሁ ታደሰ እና ዘላለም ምፅላል ተውነውበታል ።

ዛሬ ማክሰኞ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት በዲኤስቲቪ አቦል ቻናል 465 በድጋሚ ቅዳሜ ከምሽቱ 2:30 ሰዓት እንዲሁም እሁድ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ይተላለፋል ፡፡

የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ950 ብር ከ1 ወር ነፃ ፓኬጅ ጋር ያገኛሉ።

የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን 

የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!

https://bit.ly/2WDuBLk

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #አቦልቲቪ #DStvSelfService