🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

እንደ አንድ ፍቅርተ መልካምና የቤተሰቧን ደስታ እና ሰላም አጥብቃ የምትኖር ጠንካራ ሴት ናት። በ | DStv Ethiopia

እንደ አንድ

ፍቅርተ መልካምና የቤተሰቧን ደስታ እና ሰላም አጥብቃ የምትኖር ጠንካራ ሴት ናት። በአንዲት ጎዶሎ ቀን በገጠማት የሰነድ መሳሳት የማትወጣው ችግር ውስጥ ትገባለች።
እናትነት፣ የግል እምነትና እና ውሳኔ የሚፈተንበት ፤ ከዚህም ችግር ውስጥ ለመውጣት የሚከፈልን መስዕዋትነት ቁልጭ አደርጎ የሚያሳይ አዲስ ተከታታይ ልብ አንጠልጣይ ድራማ

ከሰኞ- አርብ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት በአቦል ቲቪ 465
ፓኬጅ: ሜዳ


የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ950 ብር ከ1 ወር ነፃ ፓኬጅ ጋር ያገኛሉ።

የMyDStv Telegram bot ሊንክ ይጫኑ!


https://bit.ly/2WDuBLk

#አቦልቲቪ #DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvSelfServiceET