Get Mystery Box with random crypto!

ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ውልቭስ በአንድ ወቅት ከአርሰናል እና ከማንቸስተር ሲቲ ጋር የዋንጫ ተፎካ | DStv Ethiopia

ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ውልቭስ

በአንድ ወቅት ከአርሰናል እና ከማንቸስተር ሲቲ ጋር የዋንጫ ተፎካካሪ ተደርጎ ይቆጠር የነበረው ማንቸስተር ዩናይትድ አሁን ከምርጥ 4 ውስጥ ላይጨርሱ ይችላሉ የሚል ስጋትላይ ወድቋል። ዩናይትድ ከምርጥ 4 ውስጥ ሊያጠናቅቁ ይችሉ ይሆን?

ሊድስ ዩናይትድ ከ ኒውካስትል ዩናይትድ
በጎጆ ፓኬጅ

ሰኞ ማታ 04፡00 ሰዓት ሌስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል በሜዳ ፓኬጅ

የአገልግሎት ክፍያዎን ቀድመው በመፈፀም የE-16 ችግሮችን ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ቀድመው ያስተካክሉ!

የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ950 ብር ከ1 ወር ነፃ ፓኬጅ ጋር ያገኛሉ።

የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን

የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!

https://bit.ly/2WDuBLk

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #አቦልቲቪ