Get Mystery Box with random crypto!

በዘመን ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት የዲኤስቲቪን ክፍያ ይፈፅሙ! ዝርዝሩን ከላይ ባለው | DStv Ethiopia

በዘመን ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት የዲኤስቲቪን ክፍያ ይፈፅሙ!

ዝርዝሩን ከላይ ባለው ምስል ያገኙታል።

MyDStv Telegram Bot በመጠቀም ወደ ጥሪ ማዕከል መደወል ሳያስፈልግዎ ያለብዎትን ሂሳብ ማወቅ፣ 'E-16 Error' እና ሌሎች የቴክኒክ ችግሮችን ሲግናል በመላክ በቀላሉ ማስተካከል እና ፓኬጅዎትን ማሻሻል ይችላሉ።

ያስታውሱ:- ክፍያ ከመክፈልዎ በፊት ዲኮደርዎ መብራቱን ያረጋግጡ።
ለበለጠ መረጃ የMyDStv Telegram Bot ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ

https://bit.ly/2WDuBLk

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvSelfservice