Get Mystery Box with random crypto!

አስኳላ - አስቂኝ ድራማ ዲኤስቲቪ ከ አርትስ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር 'አስኳላ' የተሰኘውን አስ | DStv Ethiopia

አስኳላ - አስቂኝ ድራማ

ዲኤስቲቪ ከ አርትስ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር
'አስኳላ' የተሰኘውን አስቂኝ የቴሌቪዥን ድራማ - ምዕራፍ አንድ ይዞላችሁ ቀርቧል።

ጎልማሳው ‘የኔታ’ ዘመናዊ ትምህርት አለመማራቸው ዘወትር ይቆጫቸዋል።በመንፈሳዊ ህይወታቸው ጥልቅ እውቀት ያላቸው ‘የኔታ’ ህልም አየሁ ብለው ለዘመናዊ ትምህርት አስኳላ ይመዘገባሉ።
ከልጆች ጋር ይውላሉ….

ዘወትር ሰኞ ፣ ረቡዕ እና አርብ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት
በድጋሚ ማክሰኞ ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ ጠዋት 4:00 ሰዓት
እንዲሁም የሳምንቱን ተከታታይ ክፍሎች በድጋሚ ቅዳሜ ከሰዓት ከ8:00-10:00 ሰዓት

በአርትስ ቲቪ..

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia