Get Mystery Box with random crypto!

እንደ አንድ - የመጨረሻው ክፍል ዛሬ ምሽት በ2:00 ሰዓት...እንዳያመልጥዎ! ፍቅር | DStv Ethiopia

እንደ አንድ -
የመጨረሻው ክፍል

ዛሬ ምሽት በ2:00 ሰዓት...እንዳያመልጥዎ!

ፍቅርተ መልካምና የቤተሰቧን ደስታ እና ሰላም አጥብቃ የምትኖር ጠንካራ ሴት ናት። በአንዲት ጎዶሎ ቀን በገጠማት የሰነድ መሳሳት የማትወጣው ችግር ውስጥ ትገባለች።
እናትነት፣ የግል እምነትና እና ውሳኔ የሚፈተንበት ፤ ከዚህም ችግር ውስጥ ለመውጣት የሚከፈልን መስዕዋትነት ቁልጭ
አደርጎ የሚያሳይ አዲስ ተከታታይ ልብ አንጠልጣይ ድራማ

ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት በአቦል ቲቪ 465 በድጋሜ ቅዳሜ  ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ጀምሮ የሳምንቱ አምስት ተከታታይ ክፍሎች

ፓኬጅ: ሜዳ

የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ950 ብር ከ1 ወር ነፃ ፓኬጅ ጋር ያገኛሉ።

የMyDStv Telegram bot ሊንክ ይጫኑ!


https://bit.ly/2WDuBLk

#አቦልቲቪ #DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvSelfServiceET