Get Mystery Box with random crypto!

አስኳላ - ምዕራፍ 2 በአርትስ ቲቪ ሲተላለፍ የቆየው ምዕራፍ አንድ ‘’አስኳላ’’ አስቂኝ ተከታታ | DStv Ethiopia

አስኳላ - ምዕራፍ 2

በአርትስ ቲቪ ሲተላለፍ የቆየው ምዕራፍ አንድ ‘’አስኳላ’’ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ዛሬ ምሽት በዲኤስቲቪ አቦል ዱካ ቻናል 466 በምዕራፍ ሁለት....

በመንፈሳዊ ህይወታቸው ጥልቅ እውቀት ያላቸው ጎልማሳው ‘የኔታ’ ዛሬም በዘመናዊ ትምህርታቸው ገፍተዋል።
አስቂኝ እና አስተማሪ ጊዜ ከልጆች እና ከመምህራን ጋር አብረው ያሳልፋሉ....

ዘወትር ሰኞ፤ ረቡዕ እና አርብ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት በአቦል ዱካ ቻናል 466

እንዳያመልጥዎ!

በዲኤስቲቪ ጎጆ ፓኬጅ በ290 ብር ብቻ!

ክፍያ ለመፈፀም፣ ፓኬጅዎን ለመቀየር እንዲሁም ሌሎች የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን
የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!

https://bit.ly/2WDuBLk

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvSelfService #DStvEthiopia #በአቦልዱካ #Askwala2