Get Mystery Box with random crypto!

DStv Ethiopia

Logo of telegram channel dstvethiopiaofficial — DStv Ethiopia D
Logo of telegram channel dstvethiopiaofficial — DStv Ethiopia
Channel address: @dstvethiopiaofficial
Categories: Animals , Automobiles
Language: English
Subscribers: 41.44K
Description from channel

This is Multichoice Ethiopia's official Telegram Channel. Follow our channel and receive daily updates about our services. Contact us at
@SSLiyu
@DStvEthiopiaBot
@DStvETcustomercare
@DStvEthiopiaDiscussion

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 228

2021-09-14 13:23:34
ፈጣን አንባቢ (አዝናኝ የልጆች ፕሮግራም)
ልጆች ታሪክ እና ቋንቋ የሚያዳብሩበት እና የሚማሩበት የልጆች አዝናኝ ውድድር ዘወትር ማክሰኞ ማታ 12፡30 በድጋሚ ዘወትር አርብ ማታ 12፡30
በአቦል ቻናል (146)
#DStvየራሳችን
3.2K viewsLeul, 10:23
Open / Comment
2021-09-11 09:17:51
ተወዳጆቹን ሮናልዶ እና ሜሲን በሻምፒዮንስ ሊግ በዲኤስቲቪ ሱፐር ስፓርት ቻናሎች ላይ እንዳያመልጧችሁ!!

መስከረም 4 ይጀምራል!!!

ሻምፒዮንስ ሊግ: በዲኤስቲቪ ኮምፓክት ፕላስ እና ኘሪምየም ፓኬጆቻችን ላይ ያገኙታል!

#Unbeatablefootball #DStvየራሳችን
623 viewsLeul, 06:17
Open / Comment
2021-09-11 09:13:51
እንኳን አደረሳችሁ
መልካም አዲስ ዓመት

አዲሱን አመት 2014 ዓ.ም. ከአቦል ቲቪ ጋር ዘና እያላችሁ እንድታሳልፉ ዲኤስቲቪ ጋብዟል።

አቦል ቲቪ
ቀድመን እናጣጥም
በዲኤስቲቪ ቻናል 146
በኮምፓክት፣ ኮምፓክት ፕላስ እና ኘሪምየም ፓኬጆቻችን ላይ ያገኙታል!

#AbolTV #DStvየራሳችን
660 viewsLeul, 06:13
Open / Comment
2021-09-10 22:28:21
በነገ የሚደረጉትን የላሊጋ ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ ሱፐር ስፖርት ላሊጋ ቻናል ቁጥር 224 ይከታተሉ!

ዲኤስቲቪ በቤትዎ ሲያስገቡ ሁሉንም ጨዋታዎች ማየት ይችላሉ፡፡

አዲስ ለሚገዙ ደንበኞቻችን በ699 ብር ዲኮደርዎን ከአንድ ወር ነፃ የሜዳ ፖኬጅ ጋር ያገኛሉ፡፡
#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን #Unbeatablefootball
2.0K viewsLeul, edited  19:28
Open / Comment
2021-09-10 22:26:43
በነገ የሚደረጉትን የሴሪ አ ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ ሱፐር ስፖርት ቫራይቲ 3 ቻናል ቁጥር 228 ይከታተሉ!

ዲኤስቲቪ በቤትዎ ሲያስገቡ ሁሉንም ጨዋታዎች ማየት ይችላሉ፡፡

አዲስ ለሚገዙ ደንበኞቻችን በ699 ብር ዲኮደርዎን ከአንድ ወር ነፃ የሜዳ ፖኬጅ ጋር ያገኛሉ፡፡
#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን #Unbeatablefootball
1.9K viewsLeul, edited  19:26
Open / Comment
2021-09-10 22:19:24
በነገው ዕለት የሚደረጉትን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በሱፐር ስፖርት ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ቁጥር 223 በላቀ ጥራት በቀጥታ በዲኤስቲቪ ይከታተሉ!

ዲኤስቲቪ በቤትዎ ሲያስገቡ ሁሉንም ጨዋታዎች ማየት ይችላሉ፡፡

አዲስ ለሚገዙ ደንበኞቻችን በ699 ብር ዲኮደርዎን ከአንድ ወር ነፃ የሜዳ ፖኬጅ ጋር ያገኛሉ፡፡
#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን #Unbeatablefootball
2.0K viewsLeul, edited  19:19
Open / Comment
2021-09-10 19:07:06
እንኳን አደረሳችሁ!!
መጪው አዲስ ዓመት 2014 ዓ.ም የሠላም፣ የፍቅር፣ የጤና፣ የደስታ፣ የአንድነት እና የዕድገት ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን።
192 viewsLeul, 16:07
Open / Comment
2021-09-10 12:40:25
አደይ
ዘወትር ከሰኞ-አርብ ማታ በ2:00 ሰዓት በድጋሚ ከረፋዱ 4:30 እና ከሰዓት በ9:30 እንዲሁም እሁድ ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ጀምሮ የሳምንቱ አምስት ተከታታይ ክፍሎች በአቦል ቻናል (146) ይቀርባሉ።
#DStvየራሳችን
1.7K viewsLeul, 09:40
Open / Comment
2021-09-10 12:09:22
ጎጇችን
ዘወትር አርብ ማታ 02፡30 በድጋሚ ዘወትር ቅዳሜ ማታ 02፡00 በአቦል ቻናል (146)
#DStvየራሳችን
1.8K viewsLeul, 09:09
Open / Comment
2021-09-10 11:27:21
የዲኤስቲቪን ማህበራዊ ድረገፆች ይከታተሉ!!!
ከታች የሚገኙትን ሊንኮች በመጫን የዲኤስቲቪን ቤተሰብ ይቀላቀላሉ!!!

Facebook: https://bit.ly/2ULhG8U
Telegram: https://bit.ly/3y59gYz
Instagram: https://bit.ly/3rwIOEM
Twitter: https://bit.ly/3yieDU8
1.8K viewsLeul, 08:27
Open / Comment