Get Mystery Box with random crypto!

DStv Ethiopia

Logo of telegram channel dstvethiopiaofficial — DStv Ethiopia D
Topics from channel:
Euro
Dstvethiopia
Logo of telegram channel dstvethiopiaofficial — DStv Ethiopia
Topics from channel:
Euro
Dstvethiopia
Channel address: @dstvethiopiaofficial
Categories: Animals , Automobiles
Language: English
Subscribers: 42.16K
Description from channel

This is Multichoice Ethiopia's official Telegram Channel. Follow our channel and receive daily updates about our services. Contact us at
@SSLiyu
@DStvEthiopiaBot
@DStvETcustomercare
@DStvEthiopiaDiscussion

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 237

2021-08-25 10:37:17
አደይ
ዘወትር ከሰኞ-አርብ ማታ በ2:00 ሰዓት በድጋሚ ከረፋዱ 4:30 እና ከሰዓት በ9:30 እንዲሁም እሁድ ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ጀምሮ የሳምንቱ አምስት ተከታታይ ክፍሎች በአቦል ቻናል (146) ይቀርባሉ።
#DStvየራሳችን
1.5K viewsLeul, 07:37
Open / Comment
2021-08-24 18:21:22
ሾውማክስ ያስገቡ!!!
በሜዳ ፕላስ፣ ሜዳ፣ ቤተሰብ እና ጎጆ ፓኬጆች ላይ በግማሽ ዋጋ ይዝናኑ።
#DStvየራሳችን #ShowmaxEt
1.8K viewsLeul, edited  15:21
Open / Comment
2021-08-24 18:20:45
Catfish: The TV show
MTV Channel no.130
Tuesday 24th @ 22:30(GMT+3)
Package: COMPACT
#UnmatchedEntertainment #UpgradetoCompact
1.8K viewsLeul, 15:20
Open / Comment
2021-08-24 17:58:20
ሾውማክስ ያስገቡ!!!
በፕሪምየም አካውንትዎ ላይ ያለተጨማሪ ዋጋ
ይዝናኑ።
ይገባዎታል!
#DStvየራሳችን #ShowmaxEt
1.7K viewsLeul, 14:58
Open / Comment
2021-08-24 17:54:49
ውድ ደንበኞቻችን!

ባጋጠመን የመስመር ብልሽት ምክንያት የደንበኞች የጥሪ ማእከል (የስልክ አገልግሎት) ለጊዜው መስጠት አልቻልንም:: ላጋጠመዎት መዘግየት ይቅርታ እየጠየቅን ባሉን ተጨማሪ አገልግሎት መስጫ ገፆቻችን በኢሜል info@dstvethiopia.com ፣ በፌስቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም በመጠቀም የሚፈልጉትን ድጋፍ ማግኘት እንደሚችሉ ለመግለፅ እንወዳለን።

በተጨማሪም የMyDStv አፕሊኬሽን በማውረድ የ 'E-16 Error'ን ማስተካከል እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ::

እናመሰግናለን።
1.7K viewsLeul, 14:54
Open / Comment
2021-08-24 17:04:47
አጋፋሪ (ሳታየር አስቂኝ ድራማ )
ዘወትር ማክሰኞ ማታ 01:30 እንዲሁም በድጋሚ ማክሰኞ ማታ 03፡30 ሰዓት
በአቦል ቻናል (146)
#DStvየራሳችን
1.8K viewsLeul, 14:04
Open / Comment
2021-08-24 17:01:51
ፈጣን አንባቢ (አዝናኝ የልጆች ፕሮግራም)
ልጆች ታሪክ እና ቋንቋ የሚያዳብሩበት እና የሚማሩበት የልጆች አዝናኝ ውድድር ዘወትር ማክሰኞ ማታ 12፡30 በድጋሚ ዘወትር አርብ ማታ 12፡30
በአቦል ቻናል (146)
#DStvየራሳችን
1.8K viewsLeul, edited  14:01
Open / Comment
2021-08-24 12:37:10
ክቡራን ደንበኞቻችን
እንኳን ደስ አላችሁ!!!

ዲኤስቲቪ ኢትዮጵያ አዲስ የክፍያ አማራጭ ይዞላችሁ መቅረቡን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

የወርሃዊ ክፍያዎን በቴሌብር በቀላሉ ይክፈሉ::

የቴሌብር ሞባይል መተግበሪያን ከ https://bit.ly/3kohk13 በነፃ አውርደው ይጠቀሙ!

#DStvየራሳችን
2.6K viewsLeul, edited  09:37
Open / Comment
2021-08-24 12:18:03
Da Vinci Channel no.318
Tuesday, August 24th @ 14:45(GMT+3)
Package: Family
#UnmatchedEntertainment #UpgradetoFamily
2.4K viewsLeul, edited  09:18
Open / Comment
2021-08-23 16:40:08
ባብል ጋፒስ- Bubble Guppies
ኒክ ጁኒየር (አማርኛ) ቻናል ቁጥር 312
ሰኞ በ10፡00 ሰዐት
በቤተሰብ ፓኬጅ
#UnmatchedEntertainment #UpgradetoFamily
1.0K viewsLeul, 13:40
Open / Comment