ድሬዳዋ የሠፈሩ ተፈናቃዮች አቤቱታ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ተፈናቃዮቹ ለችግር መጋለጣቸዉን አምኖ፣ ርዳታዉ የተቋረጠዉ ግን የሶማሌ ክልላዊ መስተዳድር ለተፈናቃዮቹ የሚያስፈልገዉን ርዳታ ለመስጠት ኃላፊነቱን ከወሰደ በኋላ ነዉ ባይ ነዉ። https://p.dw.com/p/3pRGn?maca=amh-RED-Telegram-dwcom አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot 4.3K viewsDW Amharic, 16:57