Get Mystery Box with random crypto!

ጀርመን የታንዛንያ ቅኝ ግዛት ዘመን የተፈጸሙ በደሎች የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴታ ካትያ ኮ | DW Amharic

ጀርመን የታንዛንያ ቅኝ ግዛት ዘመን የተፈጸሙ በደሎች

የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴታ ካትያ ኮይል የሰው ልጆች አጽሞችን ለታንዛንያ ለመመለስ መንግሥታቸው እየተዘጋጀ መሆኑን ተናግረዋል። ይሁንና ትኩረቱ ቅርሶችን መመለስ ላይ ብቻ መሆኑ መተቸቱ አልቀረም። በተለይ ስልታዊው ዘረኝነት እና ኢፍትሀዊነት ወደ ጎን መገፋቱ በታሪክ ምሁራን ተነቅፏል። https://p.dw.com/p/4SPUn?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot