Get Mystery Box with random crypto!

ከችግር ያልተላቀቁት የአበርገሌ ወረዳ አካባቢዎች ከሁለት ዓመት በላይ በጦርነት ውስጥ የነበሩ የአ | DW Amharic

ከችግር ያልተላቀቁት የአበርገሌ ወረዳ አካባቢዎች

ከሁለት ዓመት በላይ በጦርነት ውስጥ የነበሩ የአበርገሌ ወረዳ አካባቢዎች አሁንም አብዛኛዎቹ ነፃ ባለመውጣታቸው የግብርና ሥራዎችን ማገዝ እንዳልተቻለ የአካባቢዎቹ አስተዳዳሪዎች አመለከቱ። በ2014/15 የእርሻ ወቅት በአበርገሌና ፃግብጂ ወረዳዎች ከ30 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ አልታረሰም። https://p.dw.com/p/4TS8Y?maca=amh-RED-Telegram-dwcom