🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ኢትዮጵያ ብሪክስን ብትቀላቀል ምን ጥቅም ታገኛለች? ኢትዮጵያ ብሪክስን ብትቀላቀል ብራዚል፣ ሩሲያ | DW Amharic

ኢትዮጵያ ብሪክስን ብትቀላቀል ምን ጥቅም ታገኛለች?

ኢትዮጵያ ብሪክስን ብትቀላቀል ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪቃ ያቋቋሙት ባንክ "አዲስ የብድር ምንጭ" ሊሆናት እንደሚችል አቶ አሌክሳንደር ደምሴ ያምናሉ። አቶ ያሬድ ሐይለመስቀል ግን "ከእነሱ ተርፎ የሚዘንብልን ነገር አይኖርም" ሲሉ ይሞግታሉ። ናይጄሪያ፣ ግብጽ እና ሳዑዲ አረቢያን ጨምሮ በርካታ አገራት ወደ ብሪክስ አዘንብለዋል። https://p.dw.com/p/4TScU?maca=amh-RED-Telegram-dwcom