Get Mystery Box with random crypto!

የተመድ 'ሰላም አስከባሪዎች ቀን' ዓለም አቀፉ የተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪዎች ቀን ለሰ | DW Amharic

የተመድ 'ሰላም አስከባሪዎች ቀን'

ዓለም አቀፉ የተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪዎች ቀን ለሰላም ሲሉ ሕይወታቸውን ላጡ ከ4,000 የሚበልጡ የሰላም አስከባሪዎ ጓዶችን አስቦ ዉሏል። የተባበሩት መንግሥት የሰላም አስከባሪ ጓዶች ላለፉት 75 ዓመታት በአፍሪቃ፣ በእስያ፣ በአውሮጳና በመካከለኛው ምሥራቅ በግጭት በተጠቁ አካባቢዎች ሠላምን በማስከበር ሲያገለግሉ ዘልቀዋል። https://p.dw.com/p/4gWJ5?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot