የዒድ አል-ፈጥር በዓል ሀሙስ ይከበራል! በዛሬው ዕለት አዲስ የሸዋል ጨረቃ ሊታይ ባለመቻሉ የዘንድሮው ዒድ አል-ፊጥር የሚውለው ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 5 ቀን 2013 መሆኑ መረጋገጡን HARMAIN SHARIFAIN ዋቢ በማድረግ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል። [ዳጉ_ጆርናል] @endenaendena 3.9K views––––•(-• xyxyxy•-)•––––, 17:03