..... በመፋለም ብዛት ቀድሞ የታነፀው ስለፈራረሰ ከልብ ምንጫችን ላይ የሚፈልቀው ኹሉ ስለደፈረሰ ርቱዕ የነበረ አንደበታችንም ባፍረት ተለጎመ ከልባችን መዝገብ ድል ማድረግ ተፍቆ መሸነፍ ታተመ እኽኽኽ ደከመኝ..... 3.4K views––––•(-• xyxyxy•-)•––––, 05:42