ከዚ ቀደም በሰራቻቸው ተወዳጅ እና ዘመን አይሽሬ ስራዎቹ የምናውቀው ዝነኛው ወጣቱ ድምፃዊ YARED NEGU ከ ዝነኛው አለማቀፍ አቀንቃኝ RAYVANNY ጋራ በጋራ የሰሩት NEYA SOMALIA የተሰኘውን ምርጥ ስራ በቅርብ ቀን ወደናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን አጠናቀን ቀናት ብቻ እየጠበቅን እንገኛለን ይህ ምርጥ አለማቀፍ ስራ እንዳያመልጦ One of my work FULL CASTING Coming soon NEW MUSIC VIDEO YARED NEGU ft RAYVANNY @epcasting @epcasting_work_samples 1.4K viewsE P H R E M(Ep Casting), 16:49