Get Mystery Box with random crypto!

' እንኳን ደስ ያላችሁ! የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲቲዩት ከማይክሮሶፍት(4Afrika- Micro | ETjobs~NGO jobs

" እንኳን ደስ ያላችሁ!

የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲቲዩት ከማይክሮሶፍት(4Afrika- Microsoft) ጋር በመተባበር ለአዲስ ተመራቂዎችና ለስራ ፈላጊዋችፈ በነፃ ከሶስት እስከ ስድስት ወር የሚቆይ የ Skills Lab ስልጠና አዘጋጅቷል። ይህ ፕሮግራም AI, IoT, Data Science, Cloud Development and Software Engineering ስልጠናዎችን ያካተተ ሲሆን ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለውን የማይክሮሶፍት ሰርተፍኬት ያገኛሉ! ይህ እድል እንዳያመልጦ አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለመመዝገብ ከታች የተመለከተውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ። "

https://gebeya.training/ethiopia/microsoft/apply