🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ቀበሌ ተቀምጠው እንዳሉ ከአንድ ሰው ጋር ግጭት ውስጥ ገብተው በፀብ መካከል የሰው ህይወት ያልፍባቸ | ancient history of oromoo and oromia

ቀበሌ ተቀምጠው እንዳሉ ከአንድ ሰው ጋር ግጭት ውስጥ ገብተው በፀብ መካከል የሰው ህይወት ያልፍባቸዋል።በዚህ ምክንያት ወሎን ለቀው ወደ ጎጃም ሄዱ።ወሎ የአገዉና የኦሮሞ ስብጥር ነዉ።የኦሮሞ ህዝብ የኩሽ ዝርያ ነው፡፡ይህ የኩሽ ነገድ ህዝብ ከደቡባዊ ግብፅ ጀምሮ በዛሬይቷ ሱዳንና በአፍሪካ ቀንድ ለብዙ ሺህ ዓመታት በመኖሩ ይህ አካባቢ ለኩሾች ጥንት መኖሪያቸው ነው፡፡ስለወሎ ህዝብና አካባቢው ታሪክ ሲወሳ ከኦሮሞዎች ታሪክ ጋር በእጅጉ ተቆራኝቶ እናገኘዋለን ለዚህም አሁን ላይ ያሉትን የቦታዎች ስያሜ እና የነዋሪዎችን ስም እንድሁም የመሬቱን አቅኝዎች የኋላ ታሪክ በመመልከት ብቻ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡የኦሮሞ ህዝብ ቦረና እና ባሬንቱማ በሚባሉ ሁለት ትላልቅ አብይ ጎሳዎች ይከፈላል።የወሎ ኦሮሞ ከባሬንቱማ ይመደባል።የወሎ አብይ ጎሳ ስምንት ንዑስ ጎሳዎች አሉት።እነሱም ወረ ባቦ፣ወረ ኢሉ፣ወረ ሂመኖ፣ወረ ቃሉ፣ወረ ቆቦ፣ወረ ራያ፣ወረ ዋዩና ወረ የጁ በመባል ይታወቃሉ።የወሎን ህዝብ አኗኗርና ባህል በጥልቀት ለመረመረ ሰዉ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከላስታና ከዋግ አዉራጃ ዉጭ ኦሮሞዎች በትግል ያቀኑት መሆኑን ይገነዘባል።

.ጀማሉል አንያ(ሞሀመድ ሮብሶ)
አባታቸዉ ከኦሮሞ ከታወቁ ጎሳዎች፤ ሮብሶ-ባቦ እና ሀዋ-አብዱልቃድር ፡፡ ከሁለቱ አብራክ ፤ ራያ አከባቢ ልዩ ስሟ ‹ገልገሎ› ተብላ ከምትታወቅ ስፍራ በ1781 ዓ.ም ወንድል-ልጅ ተገኘ ስሙም ‹ሙሓመድ› ተባለ ፤ በኑረቱ ትሩፋተ-አያል ሁኖ ታየና ‹ጀማሉል አኒይ የሚል እካያ ተቸረ ፡፡ ዕዉቀቱን ጨምሮ ቅርፀ - ፊቱም መምህሩን ይመስል ነበረና ‹አንይ› ሲባል ሌላ ተጥሮተ-ስም ተደበለለት ፡፡ የሗላ ሗላ ለአያሌ ነዋሪዎችና ተማሪዎች ዓይንና ጆሮ ፤ ጉልበትና ጨዉ በመሆን አንቱታ - ገዴ ሆኑ ፤ የዕዉቀት ጸሐይ - የፍቅር እርሾ - የእዉነት ጥራዝ እና ሌሎች የክብር ስሞች እየተዥጎደጎደላቸዉ ሀገር ፤ ህዝብንና እምነታቸዉን ሳያስደፍሩ አስታፍረዉና አስከብረዉ በጥበብ ሲመሩ ኖሩ - ጀማለዲን-አንይ(1781-1870 ዓ.ም) ፡ወቢ ከ ከድር ታጁ ጽሁፍ
የሼህ ሙ.ታጁ(ዑላሙል-አግቢያዕ 1974)ን ፣ የሙሐመድ ፈቂህ(ሚስኩል-አዝፈር 1884)ን ፣ የሼህ አህመድ ዲማ(መጥለዑ አል-ረዉይ-ፊ- መናቂቢ-አል አንይ)ን ፣ የሼህ አህመድ ደራ (ነሽሩል-አንበር 190*) እና የልጃቸዉን(ሃጅ ሙሐመድ-ወሌ) እንዲሁም የሌሎች ለታሪኩ ቅርብ የሆኑ የአባቶችን የድምፅ መቅርጽና ድርሰቶችን ተንተርሰን ፤ ጀማሉል አንይ እንደ ኢትዮ. አቆጣጠር 1870 ዓ.ም ላይ ማረፋቸዉን ግን መደምደም እንችላለን ፡፡ ልዩ መጠሪያዋ ‹ኮረም› ገፍራ አከባቢ ፤ የጁ-(ወሎ) ዙሪያም አካለ-አጽማቸዉ ተቀብሯል ፡፡

ጎንደርና ኦሮሞ

ጎንደር የኦሮሞ ጎሣ የቦጂያ ብሔረሰብ ግዛት ነበር፡፡አበሲኒያ ቦጂያን ሥም ወደ “ቤጃ” ለዉጣ ጎንዳርን የቤጃ ምድር አለች፡፡ቀጥላ ቤጃን ምድርን “በጌምድር” አለች፡፡በመጨረሻ በጌምድር ማለቱን ትታ ጎንደር አለች፡፡ጎንደር “ከጉንዶ” የመጣ ሥም መሆኑን ታሪክ ይናገራል፡፡ጉንዶ የኦሮሞ ቃል ነዉ፡፡ትርጉሙ ሰፌድ ማለት ነዉ፡፡ በጎንደር በዘር ተለይቶ እየተጮቆነ የሚኖረዉ የኩሽ ዘር የሚባለዉ ቅማንት (ካምኣት )የኦሮሞ ጎሣ ነዉ፡፡አበሲኒያ ካምአትን ወደ “ቅማንት” ለዉጣ አሮሞ መሆኑ እንዳይታወቅ አደረገች፡፡ካም አት ማለት “አንተ የትኛዉ ነህ” ማለት ነዉ፡፡ጎንዳር የኦሮሞ ሀገር እንደ ነበር የሚያረጋግጡ እስከ ዛሬ ድረስ በኦሮሞ ቃል የሚጠሩ ብዙ ስፍራዎች ይገኛሉ፡፡ለምሳሌ ላጋ አምቦ ፣ጉባ ላፍቶ፣ ዳፋጫ፣ አጋራቢ ፣ ማጋጪ፣ አራራት፣ጋንዳ፣እንተላ፣ዳቂ፣ሞጊ፣ሳንጋ ቦካ፣ ማታማ፣ ቆራ … የሚባሉ ናቸው፡፡አበሲኒያ ቆራን ወደ ቋራ ለዉጣ የኦሮሞ ቃል መሆኑ እንዳይታቅ አደረገች፡፡ በኦሮሞ ላጋ አምቦ ማለት አምቦ ወንዝ ማለት ነዉ፡፡ ጉባ ላፍቶ ከግራር በላይ፤ ማጋጪ ማጋጣ፣አራራት ለእርቅ፣ዳፋጫ ድፍጥጥ፣ ጋንዳ መንደር፣ እንተላ አንቺ፣ዳቂ ሂድ፣ኣጋ ረቢ የፈጣሪ መልካም ነገር፣ሰንጋ ሳንጋ፣ቦካ መአዛ ማለት ነዉ፡፡ የጎንዳር ፍርድ ቤቶች በኦሮሞ ቋንቋ ፍርድ ይሰጡ ነበር፡፡በእነዚህ መረጃዎች መሠረት ጎንዳር የኦሮሞ ሀገር ነበረች፡፡

ጎጃምና ኦሮሞ

Gojami (ጎጃም) ቃሉ የኦሮሞ ነዉ፡፡ትርጉሙ መጎምጀት ማለት ነዉ፡፡ ጎጃም የአጋዉ ብሔረሰብ ግዛት ነዉ፡፡ትክክለኛ ሥሙ Haagahu (ሃጋሁ) ነዉ፡፡በኦሮሚፋ ትርጉሙ ይብቃ ማለት ነዉ፡፡አበሲኒያ ሃጋሁን ወደ አገዉ ለዉጣ ኦሮሞ ቃል መሆኑ እንዳይታወቅ አደረገች፡፡ በ16ኛ ክፍለ ዘመን የጎጃም የመጀመሪያ ሴት ኦሮሞ ንግሥት ዋቢ ትባላች፡፡አበሲኒያን የዋቢ ሥም ደብቀዉ "ዋለተ ባርሳቤህ " እያሉ ይጠሯታል፡፡ በኦሮሞ ዋቢ ማለት ተጠሪ ማለት ነዉ፡፡ በ20ኛዉ ክፍለ ዘመን ተዋቂዉ ኦሮሞ የጎጃም ንጉሥ አዳል ዶሪ ይባላል፡፡አበሲኒያን ሥሙን ለዉጠዉ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ይላሉ፡፡የኦሮሞ ጀግና ጦር አዛዦች ጎጃም አባ ቤላና ይማም ይባላሉ፡፡ በጎጃም እስከ ዛሬ ቀን ድረስ በኦሮሞ ቃል የሚጠሩ በዙ ስፍራዎች ይገኛሉ:: ማጫ፣ዲማ፣ ሰቃላ፣ ቆራቲ፣ጃዊ ፣ቡሬ፣ጂጋ፣ባሶ፣ ጋሌ፣ሊባን፣ ሜታ፣ዳሞቴ፣ሙጣ/ሞጣ, ቡሬ ዝጉርጉር ,ኢለማን ዲንሳ የሚባሉት ናቸዉ፡፡አማራ ይልማና ድኒሳ እያለ ይጠራል፡፡ኦሮሞን በደሙና በአጥንቱ ይጠላ የነበረው የአማራ ደበብተራ አለቃ አጽመ ጊዮርጊስ በጻፈው ታሪክ የጎጃም መሣፍንቶች ኦሮሞ መሆናቸውን አረጋግጧል። መጤዎች እነቀዚህ ተጨባጭ መረጃዎችን ደብቀዉ ታሪክ ማዕዘን ድንጋይ የሆነዉን ኦሮሞ መጤ እያሉ ሲሳደቡ ይኖራሉ፡፡

ከላይ በቀረቡ መረጃዎች መሠረት በጥንት ዘመን ዛሬ የአማራ ጎሣ የሚባሉ አገዉና ቤጃ ኦሮሞዎች ነበሩ፡፡ጎንደርና ጎጃም ሀገሮቹ ነበሩ፡፡ ስለዚህ አማራ የሚባል ጎሣ የለም፡፡ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያምና ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማሪያም ቋንቋዉ እንጂ አማራ የሚባል ጎሣ የለም ብለዉ አረጋግጠዋል ፡፡የአማሪኛ ቋንቋ መሠረት የሆነዉ የግዕዝ ቋንቋ የኑቢያ ኦሮሞ መሆኑን በዓለም ታሪክ ዉስጥ የተመዘገቡ 11 መረጃዎች ያረጋግጣሉ፡፡ግዕዝ የኦሮሞ ከሆነ አማሪኛ ቋንቋ የኦሮሞ ነዉ፡፡አማሪኛ የሚናገር ኦሮሞ ማንነቱን ከድቶ ኦሮሚፋ የሚናገር ኦሮሞ ጠላት ሆነ ማለት ነዉ፡፡ አማሪኛ የሚናገር የአማራ DNA (የዘር ንጠረ ነገር) አናሳ መሆኑን ይህ ታሪክ ይመሰክራል፡፡ ከ9ኛ ክፍለ ዘመን በፊት ጀምሮ ኦሮሞ ብሔራዊ ሥሙን ባህሉን ታሪኩን ቋንቋዉን እየተወ ወደ አማሪኛ ተናጋሪት እየተለወጠ ማንነቱን የገደለ መሆኑን የጥናት መረጃዎች ያሳያሉ፡፡የትግሬ ጎሳ (አጋሜ)ጥንት ኦሮሞ ነበር።የሐበሻ DNA ቢፈተሸ ከግማሽ በላይ ኦሮሞ እንደሚሆን የጥናት መረጃዎችና የታሪክ ማስረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ኦሮሞን መጤ እያሉ አጥንቱን የሚቆረጥሙ ቡዳዎች መጤ መሆናቸዉን አዉቀዉ ዝም ማለት አለባቸዉ፡፡

ለምሳሌ ትግሬ የ እኛ ጀግኖች ናቸው ከምሉት አንዱ ራስ አሉላ ናቸው
ራስ አሉላ ቁምቢ (አባነጋ) የኦሮሞ ጀግና ነው።

አሉላ የትግሬ ወይም የአማራ ዘአይደለም በጭራሽ።

ኦሮሞ መሆኑ እንዳይታወቅ የአባቱን ሥም ደብቀው በፈረሱ ሥም አሉላ አባነጋ የትግሬ ዘር የትግሬ ጀግና እያሉ ይጠሩታል። በታሪክ አሉላ ቁምቢ እና አባነጋ የሚባል ሥም በትግሬ ውስጥ የለም።ታሪክ መደለዝ መደበቅ አጭበርብረው የራሳቸው ማድረግ የሐበሻ እሌቶች መደበኛ ባህላቸው መሆኑን ብዙ መረጃዎች የረጋግጣሉ። የአክሱም (አካሱማ) ሥልጣኔ የሰሜን ኦሮሞ መሆኑ ደብቀው አጭበርብረው የአከሱማን ወደ አክሱም ለውጠው የሪሳቸው ሥልጣኔ አደረጉ። የኦሮሞ ንግሥቶች በ1000 ክፍለ ዘመን BC ንግሥት ማኪዳ አጋባሲ ሶባ ፤ በ40 -78 AD ንግሥት