የኦሮሞ ህዝብ የዘር ሐረግ ይሄን ነው እወቁት! _______________________ ኦሮሞ ሁለት ልጅ ወለደ 1- ቦረና 2- በሬንቱ ቦረና አስራ ሁለት ልጅ 12 ወለደ እነሱም 1-ወለጋ 2-ጨላባ 3-ጎሬ 4-ጎፋ 5-ሲዳሞ 6-አሪ 7-ደጭ 8-ጋሪ 9-ጉረ 10-ጊሪር 11-ናይሮቢ እና 12-ጉጂ በሬንቱ አምስት 5 ልጆች ወለደ 1. ጡሙጋ 2-ሙራዋ 3-ከረዩ 4-ሁንበና 5- ቀልሎ ጡሙጋ ሶስት ልጆች ወለደ 1-አርሲ 2-አሶሳ 3-ሐዋሳ ሙራዋ አንድ 1 ወለደ እሱም:- ኢቱ ይባላል ኢቱ አስር 10 ወለደ እነሱም:- 1-ዋቴ 2-ጋሞ 3-ባዬ 4-ገላን 5-አዳዮ 6-ባቦ 7-ዋሬ 8-አልጋ 9-ጋዱላ 10-ኤሌሌ የበሬንቱ ከረዩ አስራ ሁለት 12 ልጆች ወለደ 1-ዱለቻ 2-አቢቹ 3-ጎንቢቹ 4-ሰዩ 5-ኦቦ 6-ኦበሪ 7-ጂሌ 8-ቡላላ 9-ሙጭ 10-ገላሌ 11-ሰላሌ 12-ወሎ ሁንበና አንድ 1 ወለደ እሱም:- አኒያ ይባላል አኒያ ሰባት 7 ወለደ 1-መልካ 2-ባቦ 3-ዲንቢ 4-ባዱ (ቢዱ) 5-ሙጪ 6-ናናአ 7-ኩጴጴ ቀሎ አራት 4 ወለደ 1-አላ 2-ደጋ 3-ኦቦራ 4-ባቢሌ አላ አስራ ሁለት 12 ልጆች ወለደ 1-አበዪ 2-ኑኑ 3-ካኩ 4-ቡቡ 5-ዲረሙ 6- አባጶ 7-ጎሎ 8-ኤሪ 9-ኡተዩ 10- ገላን 11-ሜታ 12- አሮጂ ደጋ ሶስት 3 ወለደ 1-ኖሌ 2-ጃርሶ 3-ሑሜ ኦበራ 3 ወለደ 1-አኪቹ 2-ቢልል 3-ዶራኒ ባቢሌ 3 ወለደ 1-ገንቱብ 2-ሐዊያ 3-ሐዋሲሌ አርሲ 2 ወለደ 1-ሲኮ 2-መንዶ ሲኮ 5 ወለደ 1-ቡላላ 2-ውጫሌ 3-ዎጂ 4-ጃዊ 5-ኢላኒ መንዶ 7 ወለደ 1-ራዪቱ (ራኢዶ) 2-ሐዋጡ 3-ከራራ 4-ከረዩ 5-ሜታ 6-አሮጂ 7-ጋርጄዳ የኦበራ ልጅ አኪቹ ሁለት ልጅ ወለደ 1-ጳዪ 2-ቢሊዳ ጳዪ 3 ወለደ 1-ዱኮ 2-ኮዬ 3-አለ ታያ ቢሊዳን 3 ወለደ 1-ጎዳአና 2-ቡሳ 3-አላ የቦረናው ጉጂ 3 ወለደ 1-ሆኩ 2-ኡራጋ 3-መቲ (ማቲ) ሆኩ 7 ወለደ 1-ገላልቻ 2-ኦቦራ 3-ሚቺሌ 4-ሄራ 5-ቡንጲቱ 6-ኪኖ 7-ባላ ኡራጋ ስድስት 6 ልጅ ወለደ 1-ጎሎ 2-ሐላኦ 3-አገንቱ 4-ደራርቱ 5-ሳርቦርቱ 6-ዋጂቱ ማቲ ሶስት ልጅ 3 ወለደ 1-ሂርቃንቱ 2-ሊንሶሌ 3-ሁንዴ እንግዲህ ይህን ይመስላል ለጠቅላይ እውቀት ነው ። 115 views22916, 16:26