Get Mystery Box with random crypto!

#ancient_history_of_oromo. የ ወሎ የዘር ሀረግ☜ አዘጋጅ ፤miky sultan | ancient history of oromoo and oromia

#ancient_history_of_oromo. የ ወሎ የዘር ሀረግ☜
አዘጋጅ ፤miky sultan/wollo oromo.**
የካም ልጆች ኩሽ ፣ፋጥነ ከነዓን ናቸዉ፣ ከነዚህ መሃል የወሎ የዘር ሀረግ ከኩሽ ይመዘዛል ኦሮሞ የ ኩሽ ዘር ነው።
ወሎን ያቀኑት ስምንት ትልልቅ የ ኦሮሞ አባቶች ናቸዉ ፦ ወይም የ ባሬንቶ ልጆች ነበሩ ፤እነሱም ፦
1. ወረ ባቦ
2. ወረ ኢሉ
3. ወረ ሂመኖ
4. ወረ ቃሉ
5. ወረ ቆቦ
6. ወረ ራያ
7. ወረ ዋዩ
8. ወረ የጁ በመባል ይታወቃሉ።
እነዚህ ስምንት ወንድማማቾች ግዛታቸዉ ከሸዋ ሮቢት አንስቶ እስከ ዋጀራት ያለዉን ቦታ ያጠቃልላል።
ታሪክ አይዋሽም ሲናገር ይኖራል፤ራያ ማለት ስርወ- ቃሉ ኦሮሚፋ ነው፤ ራያ ማለት ሰረዊት ማለት ነው በ ኦሮሚፋ፦ራያ ራያ ነው ማንም አይሽረውም።ራያዎች አፄዎችን በመፈለም ወደር የለሽ ናቸው ራያዎች ጀግኖች ናቸው በራያ ፈሪ ቦታ የለውም ።የራያና የወሎ ህዝብ ከአንድ የዘር ግንድ የተገኘ አንድ ህዝብ ነዉ።የራያ ህዝብ ከወሎ ህዝብ ጋር ያለዉ ዝምድና የደምና የአጥንት ነዉ የምንለዉ ለዚህ ነዉ (Blood is thicker than water)።ማንም ኢትዮጵያዊ ሂዶ የራያ አዘቦን፣የራያ ቆቦን፣የኦፍላን፣የአላማጣና የእንዳ መሆኒን ትልልቅ አባቶች ቢጠይቃቸዉ ከጥንት ዘመን ጀምሮ ያለውን ታሪካቸውንና የ ኦሮሞ የዘር ሀረጋቸዉን ወደ ኋላ ቆጥረዉ ማንነታቸዉን አብጠርጥረዉ ይነግሩታል።
የራያ ህዝብ በትግራይ መጠቃለል ወይ መካለል የጀመረው ከአፄ ዮሃንስ አራተኛ ጀምሮ ነዉ።ከአጼ ዮሀንስ አራተኛ ስልጣን መያዝ ተከትሎ የትግራይ ሰዎች(ሴሜቲኮች) ወደ ራያ በመምጣት ማለትም ወደ ኦፍላ፣አላማጣ፣አላጄ፣ማይጨው፣እን­­­ዳመሆኒ፣ራያ አዘቦና ራያ ቆቦ አካባቢ መጥተው እንዲሰፍሩ ተደርጓል።
አገውና ወሎ የተቀራረቡ ህዝቦች ናቸው ሁለቱም የኩሽ ልጆች ናቸዉ፡፡የዋግና የላስታ ሕዝቦች (Ze-Agaw ) ከመላዉ የወሎ ህዝብ ጋር ለዘመናት አብረዉ የኖሩ፣የተዋለዱ፣በባህል፣በቋንቋ፣­­­በሀይማኖት የተዛመዱ ሕዝቦች ናቸው።አገዉና ወሎ በረጅሙ የኢትዮጵያ የታሪክ ሂደት ዉስጥ እንደ ደምና ስጋ አንድ ላይ የተዋሃዱ ህዝቦች ናቸዉ።
የወሎ ግዛት ቀይ ባህር ድረስ ነዉ።ከጅቡቲ ድንበር እስከ መርሳ ፋጢማ ያለዉ አሰብን የሚጨምረዉ የወሎ (የኦሮሞ) ግዛት ነዉ።
በደቡብ ወሎ በረሀማው ስፍራ
ከደራ እስከ ዳር ኦሮምኛ ይነገረሉ
ባቲ
ከሚሴ
ቦረነ
ሀርቡ
ኮምቦልቻ
ጨፋ ሮቢት
አጣዬ
አገዩ
ሚናስ
ባከት
ቀያማሬ
ከረሞች
አገዩ
ስቀሲምቢራ
ቆቦ
ለገቀርሳ
ወርቄ
ደርቢቶ
ቡልቡል
ጀገንፎ
ማሳ
ዋርጃ ሽነት
እስከ ገረዋ እና ወጊድ ለሚ
የኦሮምኛ ቋንቋ ይነገራሉ::
የ ወሎ ኦሮሞ
ሸበላዎች በ“ሚጊራ ጉራ” (አክርማና ስንደዶ መልቀም ማለት ነው) እና በእንጨት ለቀማ ወቅት ተገናኝተው የውስጣቸውን በዜማ ሲተነፍሱ ፍንጭትነትን ሳያደንቁት አያልፉም፡፡

እሷ፡ “ና ካሮዬ ካሮዬ ካሮዬ”
እርሱ፡ “ነይ ካሮዬ ካሮዬ ካሮዬ”

እንዲህ ነው የሚባባሉት፡፡ “ፍንጭቴ! የኔዋ ፍንጭት! ፍንጭቷ” እያሉ ነው የሚሞጋገሱት፡፡ ዛሬም ጥርሰ ፍንጭት መሆን በወሎ ምድር ያስከብራል፡፡ የቁንጅና ምልክት ነው፡፡
ታዲያ ወሎየዎቹ የሚሞጋገሱበት “ካሮ” ስርወ-ቃሉ ኦሮሚፋ ነው፡፡
#ወሎ የዑለማ ሀገር ናት፡፡ የኢትዮጵያ አዝሀር የተባለላት የዒልም ሀድራ! ወሎ “አዝሀር” የመሆኗ ክብር ቢነጠቅባት እንኳ የኢትዮጵያ “መዲና ዩኒቨርሲቲ” የመባልን ያህል ትከበራለች፡፡ እስቲ ተመልከቱ እርሷ ያፈራችውን ዑለማ!… ከኢፋት ምድር ጀምሮ እስከ ራያ ድረስ በተንጣለለው ክልል ውስጥ ያለው ጎራና መንደር ሁሉ የየራሱን አንድ ቱባ “ዓሊም” አበርክቷል፡፡ ሼኽ ጠልሃ ጃዕፈር (ኢፋት)፣ ሙፍቲ ሲራጅ (ራያ)፣ ሼኽ ዳኒይ (ዳና)፣ ሐጂ ከቢር (ከሚሴ አውራጃ)፣ ሼኽ ዑመር ቡሽራ (ቃሉ አውራጃ)፣ የጀማው ሼኽ (ደሴ ዙሪያ አውራጃ)፣ የዶርቃው ሼኽ…..ሼህ ሰይድ ጫሊ (ወራ ባቦ ባቲ)።።።።። እያልን መዘርዘር እንችላለን፡፡ ቅዱስ ቁርኣንን በአማርኛ የተረጎሙት ሁለቱም ዓሊሞች ወሎዎች ናቸው- ሼኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብ፡፡
የቀድሞ የ ወሎ ጀግኖች
የ በሬንቶ ልጆች ።፦
1.በላይ ዘለቀ=ወሎ ቦረነ
2.አባ መርሴ= ራያ
3.መሀመድ መኪ= ራያ
4.ሀሰን ረሺዴ =ከሚሴ
5.ሀሰን አሜ=ከሚሴ
6.አባ ጋንጉል=የጁ
8.መሃመድ አሊ.የ ወሎ ንጉስ=ደሴ
9.ልጅ እያሱ= የ ንጉሱ ልጅ=ደሴ
ብዙዎች ነቻው የልጠቀስኳቸው

በ ዘመነ መሰፊንት ንጉስ የነበሩት ፣እና ራስ አሊ ራስ ጉግሳ ወሌ የ በጌምድር ( ጎንደር) ንጉስ የነባሩት ኦሮሞ ነቻው ከዛ በሃለም የ ወሎ ነገስታት የ ነባሩት ራስ ሙሀመድ አሊ ( ሚከኤል) ፣ ልጅ ኢያሱ የ ሙሀመድ አሊ ልጅ፣ኤቴጌmenen" ጣይቱ ብጡል፣ ተወበች፣ ከዚ በፊት የነበሩት ነገስተቶች ኦሮሞዎች ነባሩ ወሎን የ ሰየሙት የ ኦሮሞ ነገድ ወይም ጎሰዎች ነቻው፣ከ ጥንት ጀምሮ በገደ ስረአት የሚኖሩ ኦሮሞዎች ነባሩ ፣አፄዎች የ ታሪክ ሰረቂዎች ስለ ሆኑ ኦሮሞ ታሪክ እንደለለው አርጎ ጽፏወል፣ አፄዎች የ ሙስልም ጠላት የ ኦሮሞዎች ጠላት ነቻው ፣እሄ ግልፅ ነው ማንም መካድ አይችልም በ ወሎ አፄ ዩሀንስ የ ወሎ ሙስልሞች ከ 30 ሺ በለይ የሚሆኑትን ገድሏል፣ አፄ ሚኒልክ ኣኖሌ ለይ ንፁ የ ኦሮሞ አባቶች እና እናቶች ለይ እጃቸውን እና ጡተቸውን ቆርጧል እሄ እውነት ነው እስከ ቅርብ ግዜ እጀቻው የተቆረጡት በ ህዬት ነበሩ፣አፄዎች ጀግነ ሰይሆኑ የ ጀግኖች ታሪክ ሰረቅዎች ነቻው።

"የጁ ኦሮሞ
በ ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ኦሮሞ አንዱ የ የጁ ኦሮሞ ነው።
በ 14ኛው ክፍለ ዘመን በፊት በተፃፈው ታሪክ ይመሰክራል ፡
እንደ ታሪክ ፃፈው የየጁ ኦሮሞ ከ ቦቆጂ ከምባሉ ጎሳዎች እንደሆነ የመለክታል። ምን ኣለበት የ የጁ ኦሮሞ የ ሙስሊሞች የሼሆቹ ነው።በመጀመሪያ ከ ቦቆጂ ጎሳዎች የመጀመሪያዎቹ ,ቁንቢ,መርሶ,ሸካ,አባ ድምበር መልዬ, ገመዳና እልማን ኦሮሞ ተብሎ መጣራተቸውን ይነገራል።ቁንቢ መቻሬ በምትባል አሁን በስተ ምስራቅ ወልደያ የምትገኝ ይኖሩ ነበር ። አባ ድምበር መሊዬ ደግሞ ጉባላፍቶ ላይ ይኖሩ ነበር ።የ የጁ ኦሮሞ የዘር ሀረገቸው ወደ ኀለ ሥቆጥሩ "ገመ ገሊ"(Gamaa gali) ወደ ምባል የሰገባሉ።የጁ በአራት ጎሳዎች ይከፈላል እነሱም :-ወራ ዶረን ቦጁ, ወራ ሩፎ ሮባ,ወራ ካሎ,ወራ ኡጊ በመባል ይጠራሉ ።
"/miky sultan/wollo oromo
የጁ ኦሮሞ የመሻኢኽ አገር
ሸህ ዳኒዩል አወል ሸህ አህመድ አደም ጉራቻ
ሸህ ዳኒዩ ሳኒ ሸህ ሙሀመድ ያሲን ዳለቻ
ሸህ ሙሀመድ ሚአዋ መርሳ
ሸህ ሲሪጁ ዲን ጓጉር
ሸህ አሊ መንታ አባ ሰርባ
ሸህ ከረም ( ሸህ አብዱ ረሂም ወረ ገራ )
የሌሎችም ስማቸውን ያልጠቀስኳቸው መሻኢኽ አገር ናት ከሌላው ለየት የሚያረጋት ዳኒዩል አወል ና ዳኒዩ ሳኒ እንደ ሽሀቸው ጀማሉል አኒይ ኦሮምኛን በአረብኛ ፊደል የፃፋ የሸህ አገር መሆኗ ነው

በላይ ዘለቀ
በላይ ዘለቀ ላቀዉ ቂልጡ አያኖ ገልገሊ የወሎ ክፍለ ሃገር ተወላጅ ሲሆን እድገቱና ጅብዱ ደግሞ በጎጃም ክፍለ ሃገር ሲሆን በጎጃም ቤተሰብ መስርተዋል ።ጀግናው በላይ ዘለቀ ከአባታቸው ከዘለቀ ላቀው እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ጣይቱ አስኔ በወሎ ክፍለ ሐገር በቦረና ሳይንት አውራጃ በጫቃታ ወረዳ ልዩ ስሙ ጅሩ ጉጣ ከተባለው ቀበሌ በ1904 ዓ.ም ተወለዱ።በተወለዱ በአራት ዓመታቸው አባታቸው ባሻ ዘለቀ ላቀው የልጅ እያሱ ባለሟል ሆነው የአንድ ክፍለ ጦር ኃላፊ ስለነበሩ ልጅ እያሱ በተያዙ ጊዜ ከዚያ አምልጠው በቦረና ሳይንት አውራጃ