Get Mystery Box with random crypto!

#ancient_history_of_oromo. ይሄ Encyclopedia of AFRICAN HISTORY | ancient history of oromoo and oromia

#ancient_history_of_oromo. ይሄ Encyclopedia of AFRICAN HISTORY and CULTURE የሚለው መጽሀፍ የትኛውንም አይነት መረጃ እና ማስረጃ ያካተተ ሲሆን በገጽ 192 ላይ እንዲህ ይላል..
……………………………………………………………………………………
ከ 7,000 ዓመታት በፊት ኦሮሞ በኢትዮጵያ ይኖሩ እንደነበር
የተለያዩ የጥንት LANGUAGES ጥናቶች ያሳያሉ ።ከዚያ ባሻገር ኦሮሞዎች መነሻቸውን ከቱርካና ሐይቅ በሰሜን ምስራቅ ደረቅ ሳቫና እና በሸበሌ እና በጁባ ወንዞች አቅራቢያ ወደሚገኙት ደቡባዊ ደኖች ይኖሩ እንደነበር ያሳያሉ ፡፡በሺዎች ለሚቆጠሩ ዓመታትም የጎሳ ሥርዓቶቻቸው፣ የዘር ውርሳቸው እና ባህላዊ ስርዓታቸው መሰረት ኑራቸውም በአርብቶ አደርነት ላይ የተመሰረተ ነው።
በኦሮሞ ማህበረሰብ ውስጥም ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፋ በተመሳሳይ እድሜ ላይ የተመሰረተ የተለያዩ ብዱኖች ፈጥረው በማህበረሰቡ ውስጥ ያሉትን ፖለቲካዊ ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ለመፍታት እንደ ጊዜ የድልድል ስርዓት ተብሎ የሚጠራውን የገዳ ስርዓት ይጠቅሟሉ ፡፡ እንደ ቦረና ኦሮሞ ያሉ ንዑስ ቡድኖች በስተቀር በ15 ኛው እና በ16 ኛው ክፍለዘመን እስላማዊ-ኢትዮጵያ ጦርነቶች እስኪያቋቁም ድረስ የአኗኗር ዘይቤያቸው በአንፃራዊ ሁኔታ ሳይቋረጥ ቀጥሏል ፡፡
……………………………………………………………………………………
የሀሳብ መደምደሚያ ፦"ኦሮሞ በአፍሪካ ቀንድ ከቱርካና ሀይቅ እስከ ጁባ ወንዝ ለሰባት ሺህ ዘመናት ተንሰራፍቶ የኖረ ማህበረሰብ " እንደሆነ ቅልብጭ አድርጎ አስቀምጦታል(ሶስት ሺህ ዘመን የተባለላት የሀሰት ትርክት ውሀ ሲበላት መጤው ደሞ ማን እነደሆነ ቢመርም ያስውጣቹሀል) @etbisahusen