በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። (የዮሐንስ ወንጌል 3:16) ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ! ____ 1.1K viewsedited 03:22