Tips and Tricks ኮምፒተራችሁ በጣም እየዛገ ከተቸገራችሁ Win+R ንኩ እና %temp% ብላችሁ ፃፉ Enter ነክታችሁ እዛ ውስጥ ያሉትን ፋይል ሁሉንም አጥፋት ምንም ፋይል አይጠፋም Cache ነው ሚጠፋው(በተለይ Adobe Products ምትጠቀሙ ካላችሁ በጣም አሪፍ ነው 209 views12:29