Tips and Tricks #Incognito Mode ይባላል። ስልካችሁን እዚህ ሞድ ውስጥ ካደረጋችሁት ያደረጋችሁት ነገር አንዱም #ተመዝግቦ አይገኝም። #ለምሳሌ ከዚህ ቀደም #Browse ያደረጋችሁት History ወይም ከዚህ ቀደም ያያችሁት ቪድዩ Suggestions አይኖርም። በኮምፒውተራችሁ #incognito Mode መጠቀም ከፈለጋችሁ ምትፈልጉትን BROWSER ከፍታችሁ Ctrl+Shift+N በመንካት መጠቀም ትችላላችሁ 157 views08:06