Get Mystery Box with random crypto!

ማርኬቲንግ እና ሴልስ ዮኒክ ማርኬት ሀ/የተ/የግ/ኩባንያ የስራ አይነት - ማርኬቲንግ እና ሴልስ | Ethionline jobs

ማርኬቲንግ እና ሴልስ
ዮኒክ ማርኬት ሀ/የተ/የግ/ኩባንያ

የስራ አይነት - ማርኬቲንግ እና ሴልስ / ተዛማጅ ሙያ

የትምሕርት ደረጃ- 10+/ዲፕሎም/ድግሪ

ልምድ- 0 አመት

ብዛት- 35

ጾታ- አይለይም ሴቶችን እናበረታታለን

ተፈላጊ ችሎታ - ጥሩ የሆነ የመግባባት ችሎታ ያለው/ያላት ፣ ጥሩ የስራ ፍላጎት እና ሀቀኝነት

ስልክ -0943316560
- 0913292571
- 0901084506