Get Mystery Box with random crypto!

Job by: Goah Media የሙሉ ጊዜ ጋዜጠኛ ድርጅታችን ለዩቱብ(YouTube) ቻናላችን የሙሉ | Ethionline jobs

Job by: Goah Media
የሙሉ ጊዜ ጋዜጠኛ

ድርጅታችን ለዩቱብ(YouTube) ቻናላችን የሙሉ ጊዜ ጋዜጠኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ከታች የተገለጸውን
መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች፣ በተጠቀሰው የማመልከቻ መንገዶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀሞሮ ባሉ
ተከታታይ አምስት የስራ ቀናት ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡

ተፈላጊ ችሎታ
➢ በጋዜጠኝነት ትምህርት የተመረቀ/ች
➢ በሙያ ልምድ ያለው/ላት
➢ ዜና የማዘጋጀት እና የማቅረብ ልምድ ያለው/ላት
➢ ከተቻለ ድምጽ እና ምስል በቪድዮ መልኩ ማቅናበር የሚችል/ትችል
➢ ሴት አምልካቾች በደንብ ያበረታታሉ
የስራ ቦታ
➢ አዲስ አበባ
ደሞውዝ
➢ በስምምነት(አጓጊ)

የማመልከቻ መንገዶች

አመልካቾች ሲቪያቹን (CV) እና የስራ ልምዳቹሁን ከሚከተሉት መንገዶች በአንዱ መንገድ መላክ ትችላላቹ
በ 0921906792/0967988047 በቴሌግራም በመላክ ethiodaily.digital@gmail.com ኢሜል በማድረግ

Deadline: Jan 11, 2021