Get Mystery Box with random crypto!

Job by: Oris Massage and Spa ለ ማሳጅ ባለሙያዎች ◦ ፆታ--ሴት ◦ እድሜ-- | Ethionline jobs

Job by: Oris Massage and Spa
ለ ማሳጅ ባለሙያዎች
◦ ፆታ--ሴት
◦ እድሜ-- ከ18 አመት በላይ
◦ ቦታ--አትላስ ሆቴል አካባቢ ወደ edna mall በ ሚወስደው መንገድ
◦ ደሞዝ 5000ብር Gross

ቋሚ ቅጥር

~የቀን ሺፍት ከጠዋቱ 2-12
~የማታ ሺፍት ከምሽቱ 12-10

Outdoor service
500ብር በማንኛውም ቀን እና ሰአት

How to Apply

096 906 6453 ወይም በtelegram @OrisMass ያናግሩን

Deadline: July 10, 2021