Get Mystery Box with random crypto!

አስተናጋጅ እና ባርቴንደር ፎረስት ባርና ሬስቶራንት ቁ1 አድራሻ: ላፍቶ አዲስ አበባ ተፈላጊ ች | Ethionline jobs

አስተናጋጅ እና ባርቴንደር
ፎረስት ባርና ሬስቶራንት ቁ1

አድራሻ: ላፍቶ አዲስ አበባ

ተፈላጊ ችሎታ

ለሄድ ዌይተር
- ጥሩ ቁመና ያለዉ/ ያላት
- የስራ ልምድ: ደረጃውን በጠበቀ ባርና ሬስቶራንት 3 አመት የሰራ/ች

ለአስተናጋጅ
- ጥሩ ቁመና ያለዉ/ ያላት
- የስራ ልየስራ ልምድ: በሙያው 2 አመት የሰራ/ች
ብዛት: 20

ለባርቴንደር
- ጥሩ ቁመና ያለዉ/ ያላት
- የስራ ልምድ: በሙያው 3 አመት የሰራ/ች

ብዛት፡ 3

ለላውንደሪ
ልብስ በማሽን ማጠብና መተኮስ
የስራ ልምድ: በሙያው 1 አመት የሰራ/ች
ብዛት: 1

- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

ተፈላጊ ችሎታውን የምታሟሉ ማስታወቂያው ከመጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት በቴሌግራም @Abel_Anteneh የስራ ልምድና አድራሻችሁን በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ::