Get Mystery Box with random crypto!

የስራው ዘርፍ :- ዜና አንባቢ/ጋዜጠኛ የስራው አይነት:- ሙሉ ጊዜ/Full Time ፆታ :- ሴ | Ethionline jobs

የስራው ዘርፍ :- ዜና አንባቢ/ጋዜጠኛ

የስራው አይነት:- ሙሉ ጊዜ/Full Time

ፆታ :- ሴት

የት ደረጃ :- በማንኛውም ትምህርት የተመረቀች

የስራ ልምድ :- 0

ተሞክሮ - በቂ የማንበብ ልምድ ያላት

ደሞዝ:- 5000ብር

አስፈላጊ : wifi በቤት ውስጥ

ማሳሰቢያ:- የሚሰራ wifi የሌለው CV እንዳያሰገባ እንዲሁም አሁን ስራ ወይም ትምህርት ላይ የሆነ ሰው አንቀበልም

በተጨማሪም በቂ የማንበብ ልምድ እና ለድምፅ ቀረፃ smart phone ስልክ አስፈላጊ ናቸው።

ይሄን የምታሟሉ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ማመልከት ይችላሉ።

@JO3I5