Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አንባቢ/ጋዜጠኛ የስራው አይነት:- ሙሉ ጊዜ/Full Time ፆታ :- ሴት የት ደረጃ :- | Ethionline jobs

ዜና አንባቢ/ጋዜጠኛ

የስራው አይነት:- ሙሉ ጊዜ/Full Time

ፆታ :- ሴት

የት ደረጃ :- በማንኛውም ትምህርት የተመረቀች

የስራ ልምድ :- 0

ተሞክሮ - በቂ የማንበብ ልምድ ያላት

ደሞዝ:- 5000 ብር

አስፈላጊ : wifi በቤት ውስጥ

ማሳሰቢያ:- የሚሰራ wifi የሌለው CV እንዳያሰገባ እንዲሁም አሁን ስራ ወይም ትምህርት ላይ የሆነ ሰው አንቀበልም

በተጨማሪም በቂ የማንበብ ልምድ እና ለድምፅ ቀረፃ smart phone ስልክ አስፈላጊ ናቸው።

ይሄን የምታሟሉ በዚህ contact አድርጉን

@JO3I5