Get Mystery Box with random crypto!

PURE INDUSTRIAL PLC Description: ድርጅታችን ፒዮር ኢንደስትሪያል ኃ/የተ/የግል | Ethionline jobs

PURE INDUSTRIAL PLC

Description: ድርጅታችን ፒዮር ኢንደስትሪያል ኃ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ሰራተኞችን አሰልጥኖ  በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።        

Job Title : ማርኬተር ኦል ሴልስ /Marketing All Sales/ ማስተዋወቅ/promoter & Advertising /

ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/

Job Type: በቋሚነትም ሆኖ እንደ ተጨማሪ ስራ ስራዎትን እየሰሩ መስራት የሚችሉት

 በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ 30/05/2015 አ.ም እስከ 4/06/2015 አ.ም ድረስ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ2:30 -11:00 ሰአት በአካል በመገኘት የትምርት ማስረጃችሁን ዋና ኮፒበመያዝሎጀስትክ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር  ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ በመግባት እታችባለው አድራሻ ያመልክቱ።

የትምህርት ደረጃ:-  በማንኛውም ዘርፍ የጨረሱ ዲግሪ/ዲፕሎም/12ኛ/10/8ኛክፉል ወይም ማንበብ ና መፃፉ የሚችሉ

ደምዝ ማርኬተር (ሴልስ):- የተጣራ 7625 ብር  በ ተጨማሪ ኮሚሽን

ደምዝ (ወኪል) :- በስምምነት ና በድርጅቱ ስኬል

ፃታ:- ወንድ/ሴት

ብዛት:- 20 ሰው ብቻ

የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ ና በክልል ከተምች

ልምድ:-  ከ0 አመት ጀምሮ

ድርጅታችን ለስራፈላጊዋች ነፃ የስራ እድል ታሳቢ የተደረገ ሲሆን ለምዝገባ ና ለስልጠና በድርጅቱ ወጪ የሚሸፉን ይሆናል።

በክልል ለምትገኙ ስራ አመልካቶች ስራ ፈላጊዎች ብቻ በድርጅቱ ስልክ ቁጥር እታች ባለው በቴሌግራም አካውንት ዶክመንቶን ወይም የትምህርት ማስረጃችሁን መላክ ይችላሉ በ - 0903916610 በዚህ ቁጥር ብቻ ዶክመንቶን ይላኩልን።

                   
አድራሻ ፡- አዲስ አበባ መገናኛ አደባባይ ስር ቦሌ ክፉለ ከተማ ጀርባ ሰላም ሆቴል ፊትለፊት እሙ ሽሮ የሚል ባነር የተለጠፈበት  ግቢ ውስጥ በመግባት በደረጃው በመውጣት ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ በስተግራ በኩል ያለው ቢሮ ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ  ክፉል በመግባት ያመልክቱ።

ስልክ      0903916610
          
             0903916636  
       
              0116660063

ለበለጠ መረጃ:- ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ  ክፉል በመግባት ያመልክቱ።
ፒዮር እንደስትሪያል ኀላ/የተ/የግ/ማህበር   
ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://t.me/+gwenJbAdI7hhMGU0